የባንኮች ዓመታዊ ትርፍ
*************************
የተውሠኑ የኢትዮጵያ የግል ባንኮች ሠኔ 30፣2013 ዓ.ም ያለቀውን የበጀት ዓመት ትርፍ ይፋ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ከታክስ በፊት ያለውን አመታዊ ትርፋቸውን ያሳዎቁ ባንኮች ከነደረጃቸው እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል፡፡
1. አዋሽ ባንክ 5.58 ቢሊዮን ብር
2. አቢሲኒያ ባንክ 2.87 ቢሊዮን ብር
3. ዳሸን ባንክ 2.4 ቢሊዮን ብር
4. የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ 2.39 ቢሊዮን ብር
5. ሕብረት ባንክ 1.44 ቢሊዮን ብር
6. ዘመን ባንክ 1.4 ቢሊዮን ብር
7. ደቡብ ግሎባል ባንክ 388 ሚሊዮን ብር
የሌሎች ዓመታዊ ትርፋቸውን ያላሳወቁ ባንኮችንና ደረጃቸውን እየተከታተልን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡የቴሌግራምና የፌስቡክ ገፆቻችንን ይከታተሉ፡
https://www.facebook.com/ethiostockbroker/

